ወደ ዋናው ይዘት

ጀማል ባህላዊ ህክምና

ታካሚውን በክብር፣ በፍትሃዊነትና በሰብዓዊነት እንቀበላለን። ስለሚሰጠው የባህል ሕክምና ግልጽ መረጃ እንሰጣለን፤ ደህንነቱን እናስቀድማለን።

ስለ እኛ

ተልዕኳችን፣ ራዕያችን እና ግባችን

ተፈጥሯዊ ክብካቤ። ዘላቂ ጤና።

ለምን እኛ

ጀማል ባህላዊ ሕክምና የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

  • የቆዳ ሕክምና

  • የጭንቀት ሕክምና

  • የመንፈሳዊ ሕክምና

  • የኪንታሮት ሕክምና

  • የኩላሊት ጠጠር ሕክምና

  • የጨጓራ ሕክምና

  • የዲክ እና የወገብ ሕክምና

  • የሱስ ሕክምና

እና ሌሎች ተመሳሳይ ሕክምናዎችን በማዕከላችን ማግኘት ይችላሉ።

የዕፅዋት ውጤቶች

መድሃኒቶች

ከክሊኒኩ የተዘጋጁ ዕፅዋት።

የሥር ቱበርሥር

የሥር ቱበር

የደረቀ የሥር ቱበር

የእንጨት ሥርሥር

የእንጨት ሥር

የተቆረጠ የእንጨት ሥር

የዱባ ዘርዘር

የዱባ ዘር

የተላጠ የዱባ ዘር

የጣት ሥርሥር

የጣት ሥር

የደረቀ የጣት ቅርጽ ሥር

ሁመርፍሬ

ሁመር

የደረቀ የሁመር ፍሬ

የዛፍ ቅርፊትቅርፊት

የዛፍ ቅርፊት

የተከተፈ የዛፍ ቅርፊት

ሊኮሪስ ሥርሥር

ሊኮሪስ ሥር

የደረቀ ሊኮሪስ ሥር

የደረቀ ሥርሥር

የደረቀ ሥር

የተመረጠ የደረቀ ሥር

ጊራርፍሬ

ጊራር

የደረቀ የጊራር ፍሬ

ሃሪርፍሬ

ሃሪር

የደረቀ ሃሪር ፍሬ

የባህር ቅርፊትቅርፊት

የባህር ቅርፊት

የደረቀ የባህር ቅርፊት

የቦንዱክ ዘርዘር

የቦንዱክ ዘር

ትልቅ የቦንዱክ ዘር

ኑግዘር

ኑግ

የኢትዮጵያ ኑግ ዘር

ቲምዘምቅመም

ቲምዘም

የደረቀ ቲምዘም

የባህር አጥንትቅርፊት

የባህር አጥንት

የደረቀ የባህር አጥንት

የደረቀ ፍሬፍሬ

የደረቀ ፍሬ

ትልቅ የደረቀ ፍሬ

እርድሥር

እርድ

የተቆረጠ እርድ ሥር

ኮረሪማቅመም

ኮረሪማ

የኢትዮጵያ ኮረሪማ

ጥቁር በርበሬቅመም

ጥቁር በርበሬ

የደረቀ ጥቁር በርበሬ

ነጭ ዘርዘር

ነጭ ዘር

የተመረጠ ነጭ ዘር

ጥቁር አዝሙድዘር

ጥቁር አዝሙድ

ጥቁር አዝሙድ ዘር

ድንብልቅመም

ድንብል

የደረቀ ድንብል

የደረቀ ቅጠልቅጠል

የደረቀ ቅጠል

የተመረጠ የደረቀ ቅጠል

የዳፍኒ ቅጠልቅጠል

የዳፍኒ ቅጠል

የደረቀ የዳፍኒ ቅጠል

ናናቅጠል

ናና

የደረቀ ናና ቅጠል

አገልግሎቶች

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ከመጀመሪያ ምክክር እስከ ቀጣይ ክትትል፣ ለእያንዳንዱ ታካሚ ግልጽ መረጃ እና የተደራጀ የባህል ሕክምና እናቀርባለን።

የቆዳ ሕክምና

የቆዳ ሕክምና ›

ባህላዊ እንክብካቤ

የጭንቀት ሕክምና

የጭንቀት ሕክምና ›

ባህላዊ እንክብካቤ

የመንፈሳዊ ሕክምና

የመንፈሳዊ ሕክምና ›

ባህላዊ እንክብካቤ

የኪንታሮት ሕክምና

የኪንታሮት ሕክምና ›

ባህላዊ እንክብካቤ

የኩላሊት ጠጠር ሕክምና

የኩላሊት ጠጠር ሕክምና ›

ባህላዊ እንክብካቤ

የጨጓራ ሕክምና

የጨጓራ ሕክምና ›

ባህላዊ እንክብካቤ

የዲክ እና የወገብ ሕክምና

የዲክ እና የወገብ ሕክምና ›

ባህላዊ እንክብካቤ

የሱስ ሕክምና

የሱስ ሕክምና ›

ባህላዊ እንክብካቤ

ታካሚዎች

የሕክምና ማዕከሉ ግዴታና የታካሚው መብት

የማዕከሉ ግዴታ

  1. 01

    ታካሚውን በክብር፣ በፍትሃዊነትና በሰብዓዊነት መቀበል።

  2. 02

    ስለሚሰጠው የባህል ሕክምና ዘዴ፣ ጥቅሙ፣ ሊኖረው ስለሚችለው አደጋ እና አማራጮች በተቻለ መጠን ግልጽ መረጃ መስጠት።

  3. 03

    የታካሚውን የግልና የሕክምና መረጃ ምስጢር መጠበቅ።

  4. 04

    ንጽህናንና የታካሚውን ደህንነት በቅድሚያ መጠበቅ።

  5. 05

    በማዕከሉ አቅም የማይገኝ ወይም አስቸኳይ ሕክምና የሚፈልግ ሁኔታ ሲኖር ወደ ተገቢው የጤና ተቋም መምራት።

  6. 06

    ታካሚውን ሳያስገድድ የእሱን ፈቃድና ውሳኔ ማክበር።

  7. 07

    የሕክምና ሰጪውን የሙያ ሥነ-ምግባር መጠበቅ።

  8. 08

    የሕክምና ክፍያና የሚሰጡ አገልግሎቶችን ግልጽ ማድረግ።

  9. 09

    “ፈጽሞ እፈውሳለሁ” ወይም የተረጋገጠ ያልሆነ የሕክምና ዋስትና አለመስጠት።

  10. 10

    በሚቻለው መጠን የታካሚውን ክትትልና የሕክምና መዝገብ በሥርዓት መያዝ።

የታካሚው መብት

  1. 01

    በክብርና በፍትሃዊነት ሕክምና የማግኘት መብት።

  2. 02

    ስለሚሰጠው ሕክምና ግልጽና ሊገባው በሚችል ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት።

  3. 03

    ሕክምናን ከመቀበሉ በፊት ፈቃዱን የመስጠት ወይም እንደሚፈቀድ መጠን የመቃወም መብት።

  4. 04

    የግል ምስጢሩና የሕክምና መረጃው የመጠበቅ መብት።

  5. 05

    ሕክምናውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል ጥያቄ የማቅረብና ውሳኔ የማድረግ መብት።

  6. 06

    የሚሰጠውን ሕክምና እና ክፍያ በቅድሚያ ለመጠየቅ መብት።

  7. 07

    ቅሬታ ወይም አስተያየት በነፃነት የማቅረብ መብት።

  8. 08

    ከማዕከሉ አቅም በላይ ሕክምና ሲያስፈልገው ተገቢውን የጤና ተቋም እንዲያገኝ መመራት የማግኘት መብት።

  9. 09

    ከማዕከሉ ሰራተኞች ጥቃት፣ ማስፈራራት ወይም ማዋረድ ነፃ የመሆን መብት።

  10. 10

    የጤና ሁኔታውን ለመረዳትና ለራሱ ጤና የሚመለከት ውሳኔ ላይ በተቻለ መጠን ተሳትፎ የማድረግ መብት።

የማዕከሉ ቃል

“እኛ እናክማለን ሚፈውሰው ግን አንድ ፈጣሪ ነው!”

ያግኙን

ቀጠሮ እና አድራሻ

አድራሻ

አዲስ አበባ

የስራ ቀን

ከአርብ ውጭ በሁሉም ቀን

ከ2:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ማኅበራዊ ገጾች

ቀጠሮ ጠይቅ